ሰላም ለናንተ ይሑን ውድ ወላጆችና ተማሪዎች!
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኢስኩል ሲስተምየተማሪዎች ውጤት ሊገባ ሲሆን ወደ ትምህርት ቤታችን በዚህ የትምህርት ዘመን የገቡ ተማሪዎች ሲስተም ይ ስማቸው የሌለ በመሆኑ ቀደምሲል ይማሩበት ከነበረበት የመንግስት ትምህርት ቤት ፋይላቸውን ወደ “የካ ክፍለ ከተማ ሕዝባዊ ሠራዊት” ትምህርት ቤት በሲስተምማስላክ ስላለባቸው ወላጆች እስከ ማክሰኞ 22/07/2018 ዓ.ም ድረስ የተማሪዎችን መረጃ እንድታስልኩልን እናሳውቃለን፡፡ መልካምጊዜ ይሑንላችሁ!!